በ17ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ላይ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ ዛሬ…

በ17ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ላይ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ ዛሬ በተካሄደው 17ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ላይ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስተወቀ። ህይወታቸው ያለፉት ሁለቱ ሰዎች አንደኛው በውድድር ላይ እያለ ሌላኛው ደግሞ ውድድሩን ካጠናቀቀ በኋላ ተዝለፍለፈው መውደቃቸውን ተከትሎ መሆኑን ፖሊስ አስታውቋል። በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ሀላፊ እና የዝግጅቱ ኮማንድ ፖስት

Read More

ስኬታማ ሰዎች ከንፈር ላይ ሁለት ነገር ይስተዋላል። አንደኛው «ዝምታ» ሲሆን…

ስኬታማ ሰዎች ከንፈር ላይ ሁለት ነገር ይስተዋላል። አንደኛው «ዝምታ» ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ «ፈገግታ» ነው። ልንገርህ! ስኳርና ጨው አንድ ላይ አደባልቀህ መሬቱ ላይ ታስቀምጥ ይሆናል ሆኖም ጉንዳኖች ጨውን ትተውት ስኳሩን አንስተው ይሄዳሉ። አንተም ህይወትህን የሚያጣፍጥልህን ሰው ምረጥና ጣፋጭ ኑሮን ኑረው። ግብህ ጋር መድረስ ከተሳነህ ግብህ እንጂ ተስፋህ አይቀየር። አስታውስ! ዛፎች ቅጠላቸውን እንጂ ስሮቻቸውን አይቀይሩም። ደግሞም ልብ

Read More

ኢትዮ ቴሌሌኮም ደንበኞቹ በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ካርድ የሚሞሉበትን አሰራር በ214 የሽያጭ…

ኢትዮ ቴሌሌኮም ደንበኞቹ በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ካርድ የሚሞሉበትን አሰራር በ214 የሽያጭ ማዕከላቱ ጀመረ ኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ደንበኞቹ በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ሂሳብ የሚሞሉበትን አሰራር በ214 የሽያጭ ማዕከላቱ ጀምሯል። አገልግሎቱ ደንበኞች ከ5 ብር ጀምሮ አስከፈለጉት የገንዘብ መጠን የሚሞሉበት ሲሆን፥ በካርድ ላይ የሚታየውን የአቅርቦት እጥረትም ያቃልላል ተብሏል። የኩባንያው ደንበኞች እስካሁን ድረስ በማንዋል መንገድ ካርድ በመፋቅ የተቀመጠላቸውን የብር መጠን ሲሞሉ ነበር።

Read More

ኦርጅናልን ሞባይል ከፎረጅድ መለያ መንገድ በአሁኑ ወቀት ከፍተኛ ፎረጅድ የሞባይል…

ኦርጅናልን ሞባይል ከፎረጅድ መለያ መንገድ በአሁኑ ወቀት ከፍተኛ ፎረጅድ የሞባይል ቀፎ(High Copy)ማጭበርበር አለ፡፡ ከዚህም አንፃር ፎርጅድ አምራቾች በብዙ መልኩ አሪጅናሉን ለማስመሰል ስለሚጥሩ ባይን መለየት ከባድ ሆኗል፡፡ እስቲ የተወሰኑትን ማረጋገጫ መንገዶች አብረን እንይ፡፡ 1. *#06# ይህንን ቁጥር በሞባይላችን ላይ በመፃፍ IMEI:( International Mobile Equipment Identity ) 15 ቁጥሮችን እናገኛለን፡፡ እነዚህ ቆጥሮች የኛው ቴሌኮም ልክ ሞባይል ውስጥ

Read More

የቤርሙዳን ትሪያንግል ሚስጥር እንደደረሱበት ተመራማሪዎች ገለፁ በአትላንቲክ ውቂያኖስ በተለምዶ ‹‹ቤርሙዳ…

የቤርሙዳን ትሪያንግል ሚስጥር እንደደረሱበት ተመራማሪዎች ገለፁ በአትላንቲክ ውቂያኖስ በተለምዶ ‹‹ቤርሙዳ ትሪያንግል›› ተብሎ የሚጠራው አካባቢ ሚስጥር በመጨረሻ እንደደረሱበት የዘርፉ ተመራማሪዎች አስታወቁ፡፡ በ500 ሺህ ኪሎ ሜትር ስኩዌር የውቂያኖሱ ክልል ላይ የተንጣለለው ይህ አነጋጋሪ ውሃማ ክልል በተለያዮ ጊዜዎች በርካታ ቁጥር ያላቸውን አውሮፕላኖች፣ መርከቦች፣ የጦር ጀቶችና ሌሎች ቁሶችን ውጦ በማስቀረት ዱካቸውን አጥፍቶ ለአርጂ እንኳን ወሬው ሳይደረስ እስካሁን ሲያነጋግር የቆየ

Read More

ሚስቱ በህልሟ ያየቻቸውን የሎተሪ ቁጥሮች ቆርጦ 100 ሺህ ዶላር ያሸነፈው…

ሚስቱ በህልሟ ያየቻቸውን የሎተሪ ቁጥሮች ቆርጦ 100 ሺህ ዶላር ያሸነፈው ግለሰብ ሚስቱ በህልሟ ያየቻቸውን የሎተሪ ቁጥሮች ቆርጦ 100 ሺህ ዶላር ያሸነፈው ባል ልዩ እድለኛነት አስግራሚ ሆኗል። ፍሬድሪክ ኖክስ ይባላል፤ በቨርጂኒያ የመሚኖረው ባለ ዕድል ሚስቱ በህልሟ ባየቻቸው ቁጥሮች መሰረት ባለ 5 ረድፍ ቁጥር ትኬት ለመቁረጥ ይወስናል። በዚህም መሰረት ሚስቱ በህልሟ 1-8-14-20-31 የሚሉ ተከታታይ የእድል ቁጥሮችን በማየቷ

Read More

ፎሮፎር ፎሮፎር እጅግ በጣም የተለመደ የፀጉር ቆዳ ችግር ነው፡፡ በፀጉር…

ፎሮፎር ፎሮፎር እጅግ በጣም የተለመደ የፀጉር ቆዳ ችግር ነው፡፡ በፀጉር ቆዳ ላይ የሚታይ ነጭ የተፋቀ የሞተ ቆዳ ፎሮፎር ሲሆን አልፎ አልፎም የማሳከክ ሁኔታ ሊኖረው ይችላል፡፡ ✔ ፎሮፎርን የሚያስከትሉ ሁኔታዎች • ደረቅ ቆዳ፡- በቆዳ መድረቅ ምክንያት የሚመጣ ከፀጉር ቆዳ በተጨማሪ በእጅ እና በእግር ቆዳዎች ላይም ይታያል፡፡ • ቅባታማ የቆዳ መቆጣት ፡- የቆዳ መቅላት፣ቅባታማ ቆዳ በነጭ እና

Read More