HEALTH

የሰዎችን አእምሮ ማንበብ ይቻላል?

የሰዎችን አእምሮ ማንበብ ይቻላል? ===================== “ምን አይነት የተለየ ችሎታ ቢኖራችሁ ትመርጣላችሁ?” ተብለው ከተጠየቁ የጥናት ተሳታፊዎች ብዙዎች የሰዎችን አእምሮ ማንበብን ነበር የመረጡት። ይበልጥ አስገራሚው መልስ የመጣው ደግሞ “ችሎታው ቢኖራችሁ የማንን አእምሮ ታነባላችሁ?” ተብሎ ሲጠየቅ ነው። ብዙዎቹ ማንበብ የሚፈልጉት የስነ ጥበብ ሰዎች፣ ሀገር መሪዎች እና የፈላስፎችን አእምሮ ሳይሆን የትዳር አጋራቸውን፣ የአለቃቸውን የጓደኛቸውን…ወዘተ ነበር። አስበንም ይሁን ሳናስብ፤ ትክክል […]

አምባሳደር ታደለች
HEALTH

ራሳቸውን ለማጥፋት ወስነው የነበሩት አምባሳደር ታደለች

ራሳቸውን ለማጥፋት ወስነው የነበሩት አምባሳደር ታደለች ========================= አምባሳደር ታደለች በወጣትነታቸው ወደ ፖለቲካ ከገቡ በኋላ ብዙ ውጣ ውረድ አሳልፈዋል። አንድ ወቅት ላይ ህይወታቸውን ለማጥፋት ወስነው ነበር። ባለቤታቸው ብርሀነ መስቀል ረዳ መሞታቸውን ሲሰሙ እጅግ አዝነው ነበር። በእስር ቤት ህፃን ልጃቸውን እያሳደጉ ለምርመራ እየተባለ ብዙ አሰቃቂ ነገር ያሳልፉ ነበር። ለሀገራቸው የነበራቸው መልካም ምኞት የጠዋት ጤዛ ሲሆን ተመለከቱ። የትግል […]