NEWS

የጆይ ኦቲዝም ማዕከል መስራች ወይዘሮ ዘሚ የኑስ አረፉ

የኒያ ፋውንዴሽና የጆይ ኦቲዝም ማዕከል መስራችና ዳይሬክተር ወይዘሮ ዘሚ የኑስ በኮሮናቫይረስ ህመም መሞታቸውን ቢቢሲ ከቅርብ ጓደኛቸው ወይዘሮ እሌኒ ዳምጠው መረዳት ችሏል። ለሳምንታት ያህል በህክምና ሲረዱ ቆይተው በዛሬው እለት ግንቦት 3፣ 2013 ዓ.ም በጳውሎስ ሆስፒታል ማረፋቸውን የ25 አመት ጓደኛቸው ወይዘሮ እሌኒ ተናግረዋል። ወይዘሮ ዘሚ የኑስ ረመዳን ፆም በገባበት፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 ዓ.ም ሳምንት የኮሮናቫይረስ ምርመራ ሲያደርጉ […]

NEWS

Ethiopian orthodox (notice)

ነሃሴ 20/2012 – የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ በኃላ በተፈጠረው ሁከት ምክንያት ተጎድተዋል ወደ ተባሉ አካባቢዎች ተሰማርታ ምልከታ ካካሄደች በኋላ ዛሬ መግለጫ ሰጥታለች ፦ የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት(ከመግለጫው የተወሰደ)፦ “ከሰኔ 22 ቀን ምሽት ጀምሮ እስከ ሰኔ 24 ቀን 2012 ዓ/ም ድረስ ባሉት 3 ተከታታይ ቀናት በተፈፀመ ጥቃት ከስልሳ ሰባት በላይ ምዕመናን በግፍ […]