EDUCATIONAL

የቀይስር 10 የጤና ጥቅሞች

የቀይስር 10 የጤና ጥቅሞች 1. የናይትሬት(Nitrates) ይዘቱ ከፍተኛ ሲሆን ረዘም ላለ ጊዜ የሃይል ምንጭነት ይውላል፡፡ የልብ ጤንነትን ለማሻሻል እና ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን በሚገባ ለመወጣት ይጠቅማል፡፡ 2. በብረት(Iron) ንጥረ ነገር የተሞላ ሲሆን በደም ውስጥ ኦክስጂን በትክክል እንዲዘዋወር ይረዳል በተጨማሪም የደም ማነስ በሽታን ይከላከላል፡፡ 3. ቤታሌይን(Betalain) የተባለ ፀረ-ኦክሲዳንት የያዘ ሲሆን ሴሎቻችንን ከጉዳት ይጠብቃል እንዲሁም ካንሰርን ይከላከላል፡፡ 4. ቫይታሚን […]