NEWS

ንግስት ኤልዛቤት

ንግስት ኤልዛቤት
ንግስት ኤልዛቤት
የ96 አመቷ ንግስት ኤልዛቤት ማረፋቸውን የባኪንግሃም ቤተመንግሥት አስታወቀ :: ጠቅላይ ሚ/ሯም አረጋገጡ:: የ96 ዓመቷ ዩናይትድ ኪንግደም እና የኮመን ዌልዝ አገራት ንግሥት ኤልዛቤት ዳግማዊት በ96 ማረፋቸውን የባኪንግሃም ቤተመንግሥት አስታወቀ ::
ንግስቷ ማረፋቸውን ባኪንግሃም ቤተ-መንግሥት ይፋ ባደረገ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ከቀናት በፊት የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ሊዝ ትረስ በንግሥት ኤልዛቤት የንግሥና ዘመን 15ኛዋ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትርም በጠቅላይ  ሚኒስትር ቢሯቸው ፊት ለፊት ወጥተው የንግስቲቱን ከዚህ አለም መለየታቸውን መንግስታቸው ማረጋገጡን አስታውቀውቀው ሐዘናቸውን ገልፀዋል ::ቀደም ሲል ሐኪሞች የንግሥቲቱ ጤና አሳሳቢ ነው ብለው ነበር።የንግሥቲቱ የጤና ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑን ተከትሎ በርካታ የንጉሣውያን ቤተሰብ አባላት ንግስቷ ወደሚገኙበት ስኮትላንድ ባልሞር ቤተ-ምንግሥት አቅንተው ነበር።
biniesh
I am and Ethiopian Blogger and computer Enthusiast.
http://www.binishare.com/wp

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

− 9 = 1