ኮሮና ቫይረስ ምንድነው? • የኮሮና ቫይረስ ከቀላል እስከ ከባድ የመተንፈሻ አካል ሕመም የሚያስከትል የቫይረስ ዝርያ ሲሆን ሞትን ሊያስከትል የሚችል ህመም ነው። የቫይረሱ መተላለፊያ መንገዶች • በሽታው ያለበት ሰው ሲያስነጥስ፣ ባልበሰሉ ምግቦች፣ ከታማሚው ሰው ጋር በሚደረግ የቅርብ ንክኪ ይተላለፋሉ። የበሽታው ምልክቶች • በበሽታው የተያዙ ሰዎች ትኩሳት፣ ሳል፣ የትንፋሽ መቆራረጥ እና የመተንፈስ ችግር ምልክቶች ይታይባቸዋል። • በሽታው […]
HEALTH
posts on first aid and other health-related issues
ከምግብ በኋላ ማድረግ የሌሉብን 5 ነገሮች
ከምግብ በኋላ ማድረግ የሌሉብን 5 ነገሮች 1- ሻይ መጠጣት ምግብ እየበላንም ሆነ ከበላን በኋላ ወዲያው ሻይ መጠጣት የሚመከር አለመሆኑን የተለያዩ ጥናቶች በማሳየት ላይ ይገኛሉ፡፡ ምክኒያቱም ሻይ ውስጥ የሚገኘው ታኒክ አሲድ የተባለው ውህድ ሰውነታችን የምንመገበው ምግብ ውስጥ የሚገኘውን አይረን መጠቀም እንዳይችል ያደርገዋል፡፡ ይህም የሰውነታችንን 85 በመቶ አይረን የመውሰድ አቅም ይቀንሰዋል፡፡ ስለዚህ እየበላን መጠጣት ሚኖርብን ከሆነ የምንመገበው […]
የቶንሲል ህመምን በቤት ውስጥ ለማከም
የቶንሲል ህመምን በቤት ውስጥ ለማከም… ********************************* የቶንሲል ህመምን በቤት ውስጥ ለማከም የሚረዱ ዘዴዎች 1. ማር አንድ ብርጭቆ ውሃ ውስጥ አራት ማንኪያ ማር፣ ሩብ ማንኪያ ጨው እና የሎሚ ጭማቂ ጨምረን በማዋሃድ በቀን ከ2 እስከ 3 ጊዜ መጠጣት ጥሩ ወጤት ያስገኛል። 2. በርበሬ እና እርድ አንድ ብርጭቆ የፈላ ወተት ላይ የእርድ ብናኝ እና ጥቂት በርበሬ ጨምሮ በማዋሃድ […]