በጉሮሮአችን ውስጥ በግራና በቀኝ ሁለት የቶንሲል ዕጢዎች ይገኛሉ፡፡ የእነዚህ ዕጢዎች በባክቴሪያ ወይም በቫይረስ መጠቃት ቶንሲላይቲስ የተሰኘ በሽታ ያመጣል፡፡ በጣም የታወቀው ቶንሲል የሚያመጣው ባክቴሪያ ስትሬፕቶከክስ ፓዮዲኒስ ይባለል፡፡ ሁለት የቶንሲል ዕጢዎች በአፋችን የሚገቡ ማንኛውንም ጀርሞችን በተፈጥሮ በሽታን የመከላከል አቅማቸው ተጠቅመው ስለሚዋጉ በባክቴሪያዎች እና ቫይረሶች በተደጋጋሚ ጥቃት ይደርስባቸዋል። ይህ በሽታ በቀላሉ መከላከልና ከተያዝንም መዳን የሚቻል ሲሆን በተደጋጋሚ በዚህ […]