ራሳቸውን ለማጥፋት ወስነው የነበሩት አምባሳደር ታደለች ========================= አምባሳደር ታደለች በወጣትነታቸው ወደ ፖለቲካ ከገቡ በኋላ ብዙ ውጣ ውረድ አሳልፈዋል። አንድ ወቅት ላይ ህይወታቸውን ለማጥፋት ወስነው ነበር። ባለቤታቸው ብርሀነ መስቀል ረዳ መሞታቸውን ሲሰሙ እጅግ አዝነው ነበር። በእስር ቤት ህፃን ልጃቸውን እያሳደጉ ለምርመራ እየተባለ ብዙ አሰቃቂ ነገር ያሳልፉ ነበር። ለሀገራቸው የነበራቸው መልካም ምኞት የጠዋት ጤዛ ሲሆን ተመለከቱ። የትግል […]