Tag Archives: Page

ቫይረስ ምንድን ነዉ? ቫይረስ እንዴት መከላከል እንችላለን? ⏩በአሁኑ ጊዜ አለማችንን…

ቫይረስ ምንድን ነዉ? ቫይረስ እንዴት መከላከል እንችላለን? ⏩በአሁኑ ጊዜ አለማችንን በየአመቱ በቢሊዮን ዶላሮች የሚቆጠር ገንዘብ ኪሳራ ላይ እየጣለ የሚገኘዉ ኮምፒዩተር ቫይረስ ምንድን ነዉ? ኮምፒዩተር ቫይረስ የሌሎች ሰዎችን የግል መረጃ ለመስረቅ ወይም ለመለወጥ ፣ የኢ ሜይል አካዉንታቸዉን እንደባለቤት ለመጠቀም ፣ በኮምፒዉተራቸዉ ላይ ያስቀመጡትን መረጃ ለማጥፋት ፣ ኮምፒዉተራቸዉን ከጥቅም ዉጭ ለማድረግ ወይም ለሌላ የተለየ አላማ የተሰሩ ፕሮግራሞች

Read More

#አስታውስ__እናትህ’ን —-> 1/ በስሟ አትጥራት 2/ እንቅልፏን አታቋርጣት 3/…

#አስታውስ__እናትህ”ን 1/ በስሟ አትጥራት 2/ እንቅልፏን አታቋርጣት 3/ ስታያት ፈገግ በልላት የሷ ደስታ ያለው ካንተ ውስጥ ነው 4/ ባለህ ነገር አስደስታት 5/ አምሽተህ አትሂድ ከቤትህ 6/ ከሌሎች እናት ጋር አታወዳድራት 7/ ተንከባከባት 8/ ልብሷን ሳይሆን ታሪኳን ቀይርላት 9/ እሷ ሳትበላ መጀመርያ አትብላ 10/ የምታዝዝህን ነገር ሁሉ ባትስራውም እንኳን እሺ በላት 11/ ችግርህን አትንገራት ካንተ በላይ

Read More

unity in diversity

ለዚች አጭር እድሜ መቶ ለማትሞላ ይገርማል የሰው ልጅ እርስ በርስ…

ለዚች አጭር እድሜ መቶ ለማትሞላ ይገርማል የሰው ልጅ እርስ በርስ ሲባላ ውብ ሆኖ ተፈጥሮ ተሽሎ ከእንስሳት አርቆ የሚያስብ እያለው ጭንቅላት በጎሳ በቀለም ምንድነው መባላት መናቆር መባላት ቀርቶ መናከሱ ከልዩነት ጋራ በፍቅር መኖርን እንማር ከነሱ!!!!! ምንጭ፦ yegnatube Post Views: 0

ሊያዘናጉን የማይገቡ 10 የካንሰር ምልክቶች ብዙ ሃኪሞች ለካንሰር ህመም መጋለጥን…

ሊያዘናጉን የማይገቡ 10 የካንሰር ምልክቶች ብዙ ሃኪሞች ለካንሰር ህመም መጋለጥን ለሚያሳዩ ምልክቶች ትኩረት እንድናደርግ ሁሌም ይመክራሉ። በካንሰር ሙሉ በሙሉ ከመጠቃታችን አስቀድሞ ዶክተሮች ከደረሱበት ህመሙን መፈወስ ይቻላል። ከዚህ በታች የምንመለከታቸው ነጥቦችን በፍፁም ቸል ልናላቸው እንደማይገባ ባለሙያዎቹ ይገልጻሉ። በአለማችን ከ200 በላይ የካንሰር አይነቶች የሚገኙ ሲሆን፥ የተለመዱት የሳንባ፣ የጡት፣ የኩላሊት፣ የጉበት እና የመሳሰሉት ተጠቃሽ ናቸው። ቀጥሎ አስሩን የካንሰር

Read More

በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ላይ እየሮጡ ሕይወታቸውን ላጡት፤ ለቀለም ቀንዱ፤ ለመምህር…

በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ላይ እየሮጡ ሕይወታቸውን ላጡት፤ ለቀለም ቀንዱ፤ ለመምህር መኮንን አምዴ እና ለቀድሞ ቡጢኛ፤(ቦክሰኛ) ፀጋ አያሌው ለቀብር ማስፈፀመያ የሚሆን ለእያንዳዳቸው ቤተሰብ አንድ መቶ ሺህ ብር (100,000.00) ~ በድምሩ 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) መለገሱን ጀግናዉ አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ ኢትዮ ኤፍ ኤም ~ 107.8 ~በታዲያስ አዲስ ፕሮግራም ላይ ቀርቦ ተናግሯል። ምንጭ፦ ጌጡ ተመስገን Post Views:

Read More

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁለተኛዉ ቦይንግ 787-9 አውሮፕላን የመጀመሪያውን በረራ በቤጂንግ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁለተኛዉ ቦይንግ 787-9 አውሮፕላን የመጀመሪያውን በረራ በቤጂንግ ጀመረ – ተሳፋሪዎች በአዲሱ የኢትዮጵያ ቦይንግ 787-9 አውሮፕላን ዝቅተኛ የድምጽ ብክለት፣ ልዩ ብረሃን፣ ትላልቅ መስኮቶች፣ ክፍተኛ ጣሪያ እና በ 40 000 ጫማ ክፍታ ላይ ምቹ አየር እንድሚጠብቃቸዉ ተጠቁሞአል። Post Views: 0

በ17ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ላይ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ ዛሬ…

በ17ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ላይ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ ዛሬ በተካሄደው 17ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ላይ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስተወቀ። ህይወታቸው ያለፉት ሁለቱ ሰዎች አንደኛው በውድድር ላይ እያለ ሌላኛው ደግሞ ውድድሩን ካጠናቀቀ በኋላ ተዝለፍለፈው መውደቃቸውን ተከትሎ መሆኑን ፖሊስ አስታውቋል። በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ሀላፊ እና የዝግጅቱ ኮማንድ ፖስት

Read More

ስኬታማ ሰዎች ከንፈር ላይ ሁለት ነገር ይስተዋላል። አንደኛው «ዝምታ» ሲሆን…

ስኬታማ ሰዎች ከንፈር ላይ ሁለት ነገር ይስተዋላል። አንደኛው «ዝምታ» ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ «ፈገግታ» ነው። ልንገርህ! ስኳርና ጨው አንድ ላይ አደባልቀህ መሬቱ ላይ ታስቀምጥ ይሆናል ሆኖም ጉንዳኖች ጨውን ትተውት ስኳሩን አንስተው ይሄዳሉ። አንተም ህይወትህን የሚያጣፍጥልህን ሰው ምረጥና ጣፋጭ ኑሮን ኑረው። ግብህ ጋር መድረስ ከተሳነህ ግብህ እንጂ ተስፋህ አይቀየር። አስታውስ! ዛፎች ቅጠላቸውን እንጂ ስሮቻቸውን አይቀይሩም። ደግሞም ልብ

Read More