HEALTH

የስኳር በሽታ ላለባቸው ሰዎች 8 ምርጥ ምግቦች

የስኳር በሽታ ላለባቸው ሰዎች 8 ምርጥ ምግቦች (በዳንኤል አማረ @ኢትዮጤና) #EthioTena #Diabetics ፩) ገብስ ለምሳሌ ያህል በነጭ ሩዝ ፋንታ ገብስ መብላት ደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ሰባ በመቶ (70%) ይቀንሳል። እሱ ብቻ ሳይሆን ገብስ በፋይበር የበለጸገ ስለሆነ የደም ስኳር መጠን ለሰዓታት ወይም ለረጅም ጊዜ ዝቅ ብሎ እንዲቆይ ይረዳል። ስለዚህ ገብስ ስኳር ላለበት እጅግ ምርጥ ምግብ […]