HEALTH

የጉበት በሽታ (Liver Disease)

ጉበት በላይኛው ቀኝ የሆድ ክፍል የሚገኝ ትልቅ የሰውነት አካል ሲሆን ከአንድ እስከ አንድ ነጥብ አምስት (1-1.5 kg) ኪ.ግ ክብደት ይመዝናል። የጉበት በሽታ ዋና ዋና መንስዔዎች ከልክ ያለፈ የአልኮል መጠጥ ከልክ ያለፈ ባህላዊ / ዘመናዊ መድኃኒት መጠቀም በተለያዩ ኬሚካልና ሌላ ነገር የተመረዙ ምግቦች ልዩ ልዩ የጉበት እጢዎች መፈጠር በጉበት ቫይረስ መጠቃት ናቸው። የጉበት በሽታ ዋና ዋና […]