አገልግሎት ያቋረጡ 18 ሚሊየን ሲም ካርዶች በአዲስ መልክ ለገበያ ሊቀርቡ ነው አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመቀበልም ሆነ የመደወል አገልግሎት ያቋረጡ 18 ሚሊየን ሲም ካርዶች በአዲስ መልክ ለገበያ ሊቀርቡ መሆኑን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ። የኢትዮ ቴሌኮም ኩባንያ ምርት እና አገልግሎት ማርኬቲንግ ተጠባባቂ ዳይሬክተር አቶ ሙሉቀን ግዛው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት፥ አሁን ላይ […]
Recent
Updates
የቶንሲል ህመምን በቤት ውስጥ ለማከም
የቶንሲል ህመምን በቤት ውስጥ ለማከም… ********************************* የቶንሲል ህመምን በቤት ውስጥ ለማከም የሚረዱ ዘዴዎች 1. ማር አንድ ብርጭቆ ውሃ ውስጥ አራት ማንኪያ ማር፣ ሩብ ማንኪያ ጨው እና የሎሚ ጭማቂ ጨምረን በማዋሃድ በቀን ከ2 እስከ 3 ጊዜ መጠጣት ጥሩ ወጤት ያስገኛል። 2. በርበሬ እና እርድ አንድ ብርጭቆ የፈላ ወተት ላይ የእርድ ብናኝ እና ጥቂት በርበሬ ጨምሮ በማዋሃድ […]