HEALTH

ዓይናፋርነት (Shyness)

ዓይናፋርነት አንዳንድ ሰዎች ወደ ሌሎች ሰዎች ሲቀርቡ በተከታታይ የሚሰማቸው የፍርሃት ስሜት ነው ፡፡ዓይናፋርነት ከጥቂት ቁልፍ ባህሪዎች ይወጣል-የራስ-ንቃተ-ህሊና አሉታዊ መሆን ባልችልም ስሜት ራስን ማስጨነቅ ፣ ለራስ በሚሰጥ ዝቅተኛ ግምት እና እራስን አለመቀበልን ያሳያል ፡፡ ዓይናፋር ሰዎች ሌሎች ሰዎቸ ሁልጊዜ እነሱን በደካማ ሁኔታ እደሚገመግማቸው በማመን አዳዲስ ማህበረዊ ግንኙነቶች እራሳቸውን ያገላለሉ ፤ይህ በመሆኑም ማህበራዊ ችሎታቸው እንዳያሻሻል ያደርጋዋል ፡፡ […]

HEALTH

ስለቶንሲላይቲስ (Tonsillitis) ምን ያህል ያውቃሉ?

በጉሮሮአችን ውስጥ በግራና በቀኝ ሁለት የቶንሲል ዕጢዎች ይገኛሉ፡፡ የእነዚህ ዕጢዎች በባክቴሪያ ወይም በቫይረስ መጠቃት ቶንሲላይቲስ የተሰኘ በሽታ ያመጣል፡፡ በጣም የታወቀው ቶንሲል የሚያመጣው ባክቴሪያ ስትሬፕቶከክስ ፓዮዲኒስ ይባለል፡፡ ሁለት የቶንሲል ዕጢዎች በአፋችን የሚገቡ ማንኛውንም ጀርሞችን በተፈጥሮ በሽታን የመከላከል አቅማቸው ተጠቅመው ስለሚዋጉ በባክቴሪያዎች እና ቫይረሶች በተደጋጋሚ ጥቃት ይደርስባቸዋል። ይህ በሽታ በቀላሉ መከላከልና ከተያዝንም መዳን የሚቻል ሲሆን በተደጋጋሚ በዚህ […]

HEALTH

ጤናማ ሆነው ለመቆየት እነዚህን 10 ወርቃማ ህጎች ይከተሉ!!

ጤናማ ሆነው ለመቆየት እነዚህን 10 ወርቃማ ህጎች ይከተሉ!! ፩. ጤናማ አመጋገብ ይመገቡ የሚመገቡት ምግብ ለሰውነታችን እንደ ነዳጅ በመሆን ያገለግላሉ። የተመገቡት የምግብ ዓይነት እና መጠን በቀጥታ የጤናዎን ሁኔታ ያስተጓጉላል። ጤናማ ያልሆኑ ምግቦች በሚመገቡበት ወቅት ሰውነትዎ ለበሽታ በጣም የተጋለጠ ይሆናል። ፪. ድርቀትን ያስወግዱ ስለ አጠቃላይ የጤናችን ሁኔታ ስንመለከት ሰውነታችን የተትረፈረፈ ፈሳሽ ሊኖረው ግድ መሆኑን እናወራለን። በቂ የሆነ […]

HEALTH

የጉበት በሽታ (Liver Disease)

ጉበት በላይኛው ቀኝ የሆድ ክፍል የሚገኝ ትልቅ የሰውነት አካል ሲሆን ከአንድ እስከ አንድ ነጥብ አምስት (1-1.5 kg) ኪ.ግ ክብደት ይመዝናል። የጉበት በሽታ ዋና ዋና መንስዔዎች ከልክ ያለፈ የአልኮል መጠጥ ከልክ ያለፈ ባህላዊ / ዘመናዊ መድኃኒት መጠቀም በተለያዩ ኬሚካልና ሌላ ነገር የተመረዙ ምግቦች ልዩ ልዩ የጉበት እጢዎች መፈጠር በጉበት ቫይረስ መጠቃት ናቸው። የጉበት በሽታ ዋና ዋና […]

NEWS

የጆይ ኦቲዝም ማዕከል መስራች ወይዘሮ ዘሚ የኑስ አረፉ

የኒያ ፋውንዴሽና የጆይ ኦቲዝም ማዕከል መስራችና ዳይሬክተር ወይዘሮ ዘሚ የኑስ በኮሮናቫይረስ ህመም መሞታቸውን ቢቢሲ ከቅርብ ጓደኛቸው ወይዘሮ እሌኒ ዳምጠው መረዳት ችሏል። ለሳምንታት ያህል በህክምና ሲረዱ ቆይተው በዛሬው እለት ግንቦት 3፣ 2013 ዓ.ም በጳውሎስ ሆስፒታል ማረፋቸውን የ25 አመት ጓደኛቸው ወይዘሮ እሌኒ ተናግረዋል። ወይዘሮ ዘሚ የኑስ ረመዳን ፆም በገባበት፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 ዓ.ም ሳምንት የኮሮናቫይረስ ምርመራ ሲያደርጉ […]

HEALTH

የእንቅልፍ ስርአትዎ እየተዛባ ነው?

የእንቅልፍ ስርአትዎ እየተዛባ ነው? የእንቅልፍ ስርዐት መዛባት ወይም መጣረስ በውስጥ ደዌ ወይም በስነ አዕምሮ ህክምና ውስጥ የተለመደ ችግር ነው፡፡ ይህ ችግር በሁለት አይነት ዋና ምክንያቶች የሚመጣ ሲሆን በተፈጥሮ የሚመጣ( primary ) እንዲሁም ከጊዜ በኋላ በሚገጥሙ ሁኔታዎች የሚፈጠር (secondary ) በመባል እንከፍላቸዋለን ፡፡ በተፈጥሮ የሚመጣ የእንቅልፍ ስርዓት መዛባትን ደግሞ በሁለት መክፈል እንችላለን እሱም፡- ፓራኢንሶምኒያ (Parasomnia)፡- በእንቅልፍ […]

HEALTH

የጥፍር ፈንገስ

የጥፍር ፈንገስ በተለምዶ ጥፍረ መጥምጥ የሚባለው የጥፍር ፈንገስ በሽታ በፈንገስ ኢንፌክሽን አማካኝነት የሚመጣ የጥፍር ሕመም ነዉ፡፡ ለዚህም በርካታ መንስኤዎች ተጠቃሽ ናቸው እንዲሁም ህመሙ ሲጀምር የሚያሳያቸው ምልክቶችም አሉት እነሆ ከጽሁፉ ያገኙታል፡- የጥፍር ፈንገስ ምልክቶች የጥፍር መወፈር አቅም የሌለውና የሚፈረፈር ጥፍር ቅርጽ የሌለው ጥፍር እንዲሁም ጥቁር ቀለም ያለው ጥፍር ሊያስተውሉ ይችላሉ፡፡ የጥፍር ፈንገስን የሚያስከትሉ ሁኔታዎች ፈንገስ በሞቃትና […]

HEALTH

የስኳር በሽታ ላለባቸው ሰዎች 8 ምርጥ ምግቦች

የስኳር በሽታ ላለባቸው ሰዎች 8 ምርጥ ምግቦች (በዳንኤል አማረ @ኢትዮጤና) #EthioTena #Diabetics ፩) ገብስ ለምሳሌ ያህል በነጭ ሩዝ ፋንታ ገብስ መብላት ደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ሰባ በመቶ (70%) ይቀንሳል። እሱ ብቻ ሳይሆን ገብስ በፋይበር የበለጸገ ስለሆነ የደም ስኳር መጠን ለሰዓታት ወይም ለረጅም ጊዜ ዝቅ ብሎ እንዲቆይ ይረዳል። ስለዚህ ገብስ ስኳር ላለበት እጅግ ምርጥ ምግብ […]

HEALTH

የትርፍ አንጀት በሽታ (Appendicitis)

  የትርፍ አንጀት በሽታ (Appendicitis)   በትርፍ አንጀት ማበጥ እና መቅላት የሚከሰት በሽታ ነው፡፡ የትልቁ አንጀት ቅጥያ ሲሆን 3 ½ የሚረዝም ቁመት አለው፡፡ ስለ ትርፍ አንጀት እርግጠኛ ሆነን መናገር የሚቻለው ነገር ቢኖር ትርፍ አንጀታችን ተወግዶ መኖር መቻላችን ነው፡፡ የትርፍ አንጀት ድንገተኛ ህክምና የሚያስፈልገው ሲሆን ትርፍ አንጀትን ለማስወገድ ቀላል የሆነ ቀዶ ጥገና ይሰራል/ይደረጋል፡፡ ካልታከምነው እና በቀዶ […]

ENTERTAINMENT LIVE TV Recent

Et. Channels

?NSS12@57°E   TP: 11105 H 45000 FTA   TP:11165 H 45000 FTA   ?JTV Ethiopia TV HD ?Nahoo TV HD ?OBS TV HD ?ONN TV HD ?OMN TV HD ?Asrat Media TV HD ?ESAT TV HD ?Kana TV HD ?Arts TV HD       በቅርብ ቀን ውሥጥ የሙከራ ሥርጭት እንደሚጀምሩ በራሳቸው ድረገጽ አሥታውቀዋል   […]