በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ላይ እየሮጡ ሕይወታቸውን ላጡት፤ ለቀለም ቀንዱ፤ ለመምህር…

በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ላይ እየሮጡ ሕይወታቸውን ላጡት፤
ለቀለም ቀንዱ፤ ለመምህር መኮንን አምዴ እና
ለቀድሞ ቡጢኛ፤(ቦክሰኛ) ፀጋ አያሌው
ለቀብር ማስፈፀመያ የሚሆን ለእያንዳዳቸው ቤተሰብ አንድ መቶ ሺህ ብር (100,000.00) ~ በድምሩ 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) መለገሱን ጀግናዉ አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ ኢትዮ ኤፍ ኤም ~ 107.8 ~በታዲያስ አዲስ ፕሮግራም ላይ ቀርቦ ተናግሯል።

ምንጭ፦ ጌጡ ተመስገን

Leave A Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

+ 7 = 14