Category Archives: NEWS

አገልግሎት ያቋረጡ 18 ሚሊየን ሲም ካርዶች በአዲስ መልክ ለገበያ ሊቀርቡ ነው

አገልግሎት ያቋረጡ 18 ሚሊየን ሲም ካርዶች በአዲስ መልክ ለገበያ ሊቀርቡ ነው አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመቀበልም ሆነ የመደወል አገልግሎት ያቋረጡ 18 ሚሊየን ሲም ካርዶች በአዲስ መልክ ለገበያ ሊቀርቡ መሆኑን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ። የኢትዮ ቴሌኮም ኩባንያ ምርት እና አገልግሎት ማርኬቲንግ ተጠባባቂ ዳይሬክተር አቶ ሙሉቀን ግዛው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት፥ አሁን ላይ

Read More

በከንሚንግ ዓለም አቀፍ ማራቶን በሁለቱም ፆታዎች ኢትዮጵያውያን አሸነፉ

በከንሚንግ ዓለም አቀፍ ማራቶን በሁለቱም ፆታዎች ኢትዮጵያውያን አሸነፉ *********************************************** ዛሬ በቻይና በተካሄደው የከንሚንግ ዓለም አቀፍ የማራቶን ውድድር በሁለቱም ፆታዎች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በወንዶቹ ምድብ አትሌት በላይ ኦልቀባ በ2፡20፡49 ቀዳሚ ሆኖ በመግባት የቦታውን ክብረ ወሰን ጭምር አሻሽሏል፡፡ በሴቶቹ ደግሞ ፀሃይ ገብሬ ርቀቱን በ2፡35፡00 በመሮጥ አሸናፊ ሆናለች፡፡ ከመላው ዓለም የተውጣጡ ከ20 ሺህ በላይ አትሌቶች በውድድሩ ተሳትፈዋል፡፡

Read More