#አስታውስ__እናትህ’ን —-> 1/ በስሟ አትጥራት 2/ እንቅልፏን አታቋርጣት 3/…#አስታውስ__እናትህ”ን
1/ በስሟ አትጥራት
2/ እንቅልፏን አታቋርጣት
3/ ስታያት ፈገግ በልላት የሷ ደስታ ያለው ካንተ ውስጥ ነው
4/ ባለህ ነገር አስደስታት
5/ አምሽተህ አትሂድ ከቤትህ
6/ ከሌሎች እናት ጋር አታወዳድራት
7/ ተንከባከባት
8/ ልብሷን ሳይሆን ታሪኳን ቀይርላት
9/ እሷ ሳትበላ መጀመርያ አትብላ
10/ የምታዝዝህን ነገር ሁሉ ባትስራውም እንኳን እሺ በላት
11/ ችግርህን አትንገራት ካንተ በላይ ትጨነቃለች
12/ በየ ስአቱ ስላምታ አቅርብላት
13/ መሳጭ ታሪኮችን አንብብላት በሚመቻት አገላለፅ
14 / አስቃት ፣ አስደስታት እድሜዋ እንድጨምርልህ ።
😘😘😘😘😘 እናቶቻችን እድማቸው ያርዝምልን ፡፡ የእናት ኩፍ አያስማን ። ( #አሜን ) !!!!!!

ምንጭ፦ Enatmedia

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *