ብሩ እዚህ ወረቀት ሳይሆን ሰው ይረዳበት
በስደት ሂወታችን የሀገራችንን ገንዘብ ሳናውቅ እና እረስተን በኪሳችን ወይም በሻንጣ ይዘን በሰው ሀገር እንገባለን እነኝህን ብሮች ከመባከናቸው ወይም ወደ ወረቀትነት ከመቀየራቸው በፊት ወደሀገር ቤት ልከነው የተቸገሩ ወገኖቻችንን እንርዳ እንላለን።

ብር እጃቹላይ ካለ
6395 little river Turnpike Alexandria va 22312

abol multimedia ብላቹ ሌላ ከተማ የምትኖሩ መላክ ትችላላቹ ። እናመሰግናለን