ሚኪያስ እና ልዋም ሆነን ተመካክረን በአዲስ ዓመት የማቴን ፕራንክ አደረግናት /እንኩዋን 2013 በሰላም አደረሳቹ????????????
"እነሆ ክረምት አለፈ፥ ዝናቡም አልፎ ሄደ።
አበቦች በምድር ላይ ተገለጡ። መኃ ፪፥፲፩

???????????? እንኳን 2013 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሰዎት!????????????
የንስሐ የፍስሐ ዘመን ያድርግልዎት፥ መልካም በዓል።